አገልግሎቶች

የሕያው ቃል ቤተ ክርስቲያን ያላትን ራዕይ ለማከናወን የተለያዩ ያገልግሎት ዘርፎችን በማደራጅት ወንጌልን ለሁሉ ለማሰራጨት፤ እግዚአብሔር ለኛ ያለውን ፍቅር ለማሳየትና ከጌታ የተሰጣትንም ተልእኮ ለመወጣት ትተጋለች። (ማቴ 28፡20 ) የተዳራጁና በመደራጀት ላይ የሉ የአገልግሎት ቡድኖች የፀሎት ቡድን፤ የእህቶች አገልግሎት፤ የህፃናት አገልግሎት የመዘምራን አገልግሎት፤ የመጽሀፍ ቅዱስ ጥናት አገልግሎትና ካሴትና ስነጽሁፍ አገልግሎት ዋና ዋናዎቹ ናቸው።