ቤተክርስቲያናችን

ቤተ ክርስቲያናችን በኦክቶበር 2005 የተጀመረ ሲሆን ዓላማችንም እንደ እግዚአብሔር ቃል አምላካችንና ጌታችንን በእውነትና በመንፈስ ማምለክና በኦታዋ ከተማ ለሚኖረው ህብረተሰባችን የማይለወጠውን የእውነት የወንጌል ቃል ማወጅ ነው።

የበለጠ ለመረዳት

መነናይት ዝክረ ገጽ

አባልነት

የቤተክርስቲያን አባል ለመሆን ፍላጎት ያላችሁ ከዚህ በታች የሚገኘውን ፎርም ቅድሚያ አትማችሁ በመሙላት በአድራሻችን መላክ ወይም ለመሪዎች መስጠት ትችላላችሁ፤ በቅድሚያ ግን ምተዳደሪያ ደንቡንና የእምነት አንቀጹን እንድታነቡ እናበረታታለን።

በመስመር ላይ: ቅጽ